d
                                    ቸሩ አምላካቸን እግዚአብሔር እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አድረሳችሁ
                                      በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስቲያን ለልደተ ክርስቶስ
                                     በየአድባራቱና በየገዳማቱ የሚባለውን ያሬዳዊ ዜማ ከዚህ በመቀጠል ይስሙ


መልከዐ ሥላሴ

ሰላም ለአጻብኮሙ እለ እምአጽፋር አይትሌለዩ
ለቤትክሙ ሥላሴ ዘኢየኃልቅ ንዋዩ
አመ አብዐልክሙ ሰብአ ድኅር አንደዩ ጌጋዩ
ዘኢርእዩ እምቅድመ ዮም መላእክተ ሰማይ ርእዩ
ወአግብርተ ሰብእ መላእክት አሰምዩ
በዜማ
ዚቅ
ርዕይዎ ኖሎት አእኰትዎ መላእከት
ለዘተወልደ እምማርያመ ቅድስት ድንግል 
ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ
በዜማ
ነግሥ
ሰላመ ለልደተከ ኦ አማኑኤል
ኢየሱስ ክርስቶስ ዘአብ ቃል
እፎ እፎ አግመርተከ ድንግል
ወእፎ እንዘ አምላክ ሰከበክ በጎል
በዜማ
ዚቅ
በጎል ሰከብከ በአጽርቅት ተጠብለለ ውስተ ማኅጸነ ድንግል
ኀደረ እፎ ተሴሰየ ሐሊብ ከመ ሕፃናት
በዜማ
መልክዐ ኢየሱስ
ስላም ለአጽፋረ አዴከ ዘሕበሪሆን ጸዐዳ
በምግባር ወግእዝ እለ ይትዋሐዳ
ኢየሱስ ክርስቶስ ምስፍና አባሉ ለይሁዳ
ለምንግሥትከ ሰፋኒት እንዘ ይትመሐለሉ ዐውዳ
ሰብአ ሰገል አውፍዩ ጋዳ
በዜማ
ዚቅ
አንፈራጹ ሰበዓ ሰገል አምኃሆሙ አምጽኡ
መድመመ ረኪበሙ ሕጻነ ዝተወልደ ለነ
በዜማ
ምሰባክ
ነገሥተ ተርሴስ ወደሰያት አምኃ ያበውኡ
ነገሥተ ሳባ ወአረብ ጋዳ ያመጽኡ
ወይሰገዱ ሎቱ ኰሎሙ ነገሥተ ምድር
በዜማ
ምልጣን
ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ
እም ቅድስት ድንግል ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ
ዘሎቱ ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ
አማን መንክር ስብሓተ ልደቱ
በዜማ
እስመ ለዓለም
ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሔም ዘይሁዳ
አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ
ሰብአ ሰገል አምጽኡ ሎቱ ጋዳ
ወይተኃሠያ አዋልደ ይሁዳ
በዜማ
ዑደት
አማን በአማን አማን በአማን
መንክር ስበሐተ ለደቱ 
በዜማ
ዕዝል
በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ
ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኃደረ
ዮም ተወልደ እግዚኦ ወመድኅን ቤዛ ኵሎ ዓለም
በዜማ
ሰላም
ተሣኃልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽኣ ወተወልደ በሥጋ
ሰብእ እንዘ ኢየአርቅ እመንበረ ስብሐቱሁ
ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኃደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ
ትጉኃን የአምኑ ለደቶ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውደ
መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም የሀበነ ሰላመ ጋዳ
ያበውዑ ቁርባነ መጽአ ከመ ይቤዙ ዓለም
የሀበነ ሰላመ ጋዳ ያበውዑ ቁርባነ
በዜማ
ምሰባክ
ትጉኃን የአምኑ ለደቶ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውደ
መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም የሀበነ ሰላመ ጋዳ
ያበውዑ ቁርባነ መጽአ ከመ ይቤዙ ዓለም
የሀበነ ሰላመ ጋዳ ያበውዑ ቁርባነ
በዜማ