ህያው
ቃል
|
ፍልሰተሥጋሃ ለማርያም ጾመ ሱባኤ
እግዚአብሔር
የሚወዳችሁ እናንተም የምትወዱት ክርስቶሳውያን የቅድስት የድንግል ማርያም ወዳጆች ሁሉ ከነሐሴ
1 ጀምሮ አስከ 15 ድረስ የእመቤታችን
ፍለሰታ ጾም ሱባኤ ስለሆነ በሙኒክ ደብረ ብሥራር ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን
በየቀኑ ከምሽቱ 18:00 ጀምሮ የማታ ጸሎት ስለኣለ ሁላችሁም
እንድትሳተፉና የእመቤታችን ድንግል ማርያም በረከት ተሳታፊ እንድትሆኑ ትጋበዛላችሁ
ተጨማሪ
ያንብቡ
|
ተጨማሪ ቪዲዮ
|
|