ba
የእግዚአብሔር ቃል   

መላእክት
ከብርሃኑ ጎበና
ቅዱስ ማለት የተለየ፣ የተከበረ፣ የተመሰገነ፣ የተመረጠ ማለት ነው፡፡
መላእክት ሁለት ወገን ናቸው፡፡ ብርሃናውያን መላእክትና የጨለማ
አበጋዝ የሆነው የዲያብሎስ ሠራዊት የሆኑት እኩያን  መላእክት፡፡
ስለዚህ የእግዚአብሔርን መላእክት ከሌሎቹ መላእክት በአጠራር የምንለያቸው
ቅዱስ  በሚል ቅጽል ነው፡፡ መላእክት መቼ ቀን ተፈጠሩ? መላእክት የተፈጠሩት
በመጀመሪያው ቀን በዕለተ  እሑድ ነው፡፡ ቅዱስ ኤጲፋንዮስ አክሲማሮስ
/ሃክላኢሜሮን/ ተብሎ በሚጠራው መጽሐፍ እግዚአብሔር  መላእክትን በዕለተ
እሑድ ፈጥሮ በሦስቱ ሰማያት በኢዮር፣ በራማና በኤረር፤ በከተማ አሥር፣ በነገድ
መቶ አድርጎ አሰፈራቸው ብሏል፡፡ አሰፋፈራቸው፡-
ኢዮር፡- በኢዮር ያሉትን መላእክት....... ተጨማሪ ያንብቡ

አስደናቂው የድንግል ማርያም ሞት
ኢትዮጵያዊው ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በመጽሐፈ አርጋኖን ድርሰቱ
ከሚያሰጥመው ባሕር ሞገድ የተነሣ የማትነቀነቅ፥ መልኅቆቿም በሦስቱ ሥላሴ
ገመድ የተሸረቡ ናቸው ይህቺ ደግሞ ከነፋሳት ኃይል የተነሣ የማትናወጥ በጭንጫ
ላይ ያለች የዕንቈ ባሕርይምሰሶ ናት፤ እርሷን የተጠጋ መውደቅ መሰናከል የለበትም
የሚላት እመቤታችን ሞትአይቀርምና እርሷም እንደሰው የምትሞትበት ጊዜ ደረሰ፡
.....ተጨማሪ ያንብቡ












ተጨማሪ ቪዲዮ

             Adress:-      Riesstraße 102, ,80993 München, Tel. 017650429725.